(ሰምናወርቅ) semnaworeq.blogspot.com
የአለቃ ገብረሐናን ፎቶግራፍ በቅረቡ አግኝቱዋል። ለሰፊው የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ በሙሉ፣ (በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገራትም ለምትገኙ ዘጎቻችን ሁሉ) እነሆኝ ይላችሁዋል።
የአለቃ ገብረሐናን ዝርዝር የሕይወት ታሪክና ቀልጣፋ መረጃዎች በቅርቡ አጠናቅሬ አቀርብላችሁዋለሁ:: ቸር ይግጠመን!
ሰሎሞን ተሰማ ጂ. /ከአ.አ./
Selam Solomon;
ምላሽ ይስጡሰርዝThank you for your posts. I posted Aleqa's tales and his short bio in Amharic wikepedia. You may use it as a reference for your detailed work on Aleqa.